Skip to content
FontsNotoIconsKnowledgeFAQ

Noto Serif Ethiopic

Noto is a global font collection for writing in all modern and ancient languages. Noto Serif Ethiopic is a modulated (“serif”) design for texts in the African Ethiopic script. It has multiple weights and widths, and 566 glyphs.

የሰውል
Select preview text:
እያንዳንዱ፡ሰው
የሰው
ከዚህም፡በተቀረ፡አንድ

Styles

  1. Thin 100
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
  2. ExtraLight 200
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
  3. Light 300
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
  4. Regular 400
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
  5. Medium 500
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
  6. SemiBold 600
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
  7. Bold 700
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
  8. ExtraBold 800
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
  9. Black 900
    የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና
Regular 400 at 48px
ማንም፡ሰው፡ቢሆን፡የጭካኔ፡ስቃይ፡እንዳይደርስበት፡ወይም፡ከሰብዓዊ፡አፈጻጸም፡ውጭ፡የሆነ፡የተዋረድ፡ተግባር፡ወይም፡ቅጣት፡አይፈጸምበትም
Regular 400 at 36px
ሰው፡ሁሉ፡በሕግ፡ፊት፡እኩል፡ነው።፡ያለአንዳች፡ልዩነትም፡ሕጉ፡ደህንነቱን፡እንዲጠበቅለት፡እኩል፡የሆነ፡መብት፡አለው።፡ይህንን፡ውሳኔ፡በመጣስ፡ከሚደረግ፡ልዩነት፡ለማድረግ፡ከሚነሳሳ፡እንዲጠበቅ፡ሁሉም፡የእኩል፡መብት፡አለው።፡
Regular 400 at 32px
እያንዳንዱ፡ሰው፡የሃሳብ፡የሕሊናና፡የሃይማኖት፡ነጻነት፡መብት፡አለው።፡ይህም፡መብት፡ሃይማኖቱን፡ወይም፡እምነቱን፡የመለወጥ፡ነጻነትንና፡ብቻውን፡ወይም፡ከሌሎች፡ጋር፡በኀብረት፡በይፋ፡ወይም፡በግል፡ሆኖ፡ሃይማኖቱን፡ወይም፡እምነቱን፡የማስተማር፣፡በተግባር፡የመግለጽ፡የማምለክና፡የማክበር፡ነጻነትን፡ይጨምራል።
Regular 400 at 21px
እያንዳንዱ፡ሰው፡የሐሳብና፡ሐሳቡን፡የመግለጽ፡መብት፡አለው።፡ይህም፡መብት፡ያለጣልቃ፡ገብነት፡በሐሳብ፡የመጽናትንና፡ዜናን፡ወይም፡ሐሳቦችን፡ያላንዳች፡የድንበር፡ገደብ፡የማግኘትን፡የመቀበልንና፡ወይም፡የማካፈልን፡ነጻነትም፡ይጨምራል። እያንዳንዱ፡ሰው፡የኀብረ፡ሰብ፡አባል፡እንደመሆኑ፡በኀብረ፡ሰብ፡ደህንነቱ፡እንዲጠበቅ፡መብት፡አለው።፡እንዲሁም፡በብሔራዊ፡ጥረትና፡በኢንተርናሽናል፡መተባበር፡አማካይነትና፡በእያንዳንዱ፡መንግስት፡ድርጅትም፡የሀብት፡ምንጮች፡መሰረት፡ለክብሩና፡ለሰብዓዊ፡አቅሙ፡ነጻ፡እድገት፡የግድ፡አስፈላጊ፡የሆኑት፡የኤኮኖሚ፡የማኀበራዊ፡ኑሮና፡የባህል፡መብቶች፡በተግባር፡እንዲገለጹለት፡መብት፡አለው። እያንዳንዱ፡ሰው፡የዕረፍትና፡የመዝናናት፡እንዲሁም፡በአግባብ፡የተወሰኑ፡የሥራ፡ሰዓቶች፡እንዲኖሩትና፡በየጊዜው፡የዕረፍት፡ጊዜያትን፡ከደመወዝ፡ጋር፡የማግኘት፡መብት፡አለው።
Regular 400 at 16px
እያንዳንዱ፡ሰው፡በዚህ፡ውሳን፡ውስጥ፡የተዘረዘሩት፡መብቶችና፡ነጻነቶች፡በሙሉ፡በተግባር፡እንዲውሉ፡ለሚደረግባቸው፡የኀብረሰብና፡የኢንተርናሽናል፡ሥርዓት፡የመጠቀም፡መብት፡አለው። በዚህ፡ውሳኔ፡ከላይ፡የተዘረዘረው፡ሁሉ፡በዚሁ፡ውስጥ፡የተጠቀሱትን፡ማናቸውም፡መብቶች፡ወይም፡ነጻነቶች፡ለማበላሸት፡በታሰበ፡ማንኛውም፡ዓይነት፡ተግባር፡ለማዋል፡ወይም፡ድርጊትን፡ለመፈጸም፡ለማንኛውም፡መንግሥት፡ወይም፡ድርጅት፡ወይም፡ሰው፡የተባሉ፡አይተረጎሙም። የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው።፡የተፈጥሮ፡ማስተዋልና፡ሕሊና፡ስላለው፡አንዱ፡ሌላውን፡በወንድማማችነት፡መንፈስ፡መመልከት፡ይገባዋል። እያንዳንዱ፡ሰው፡የዘር፡የቀለም፡የጾታ፡የቋንቋ፡የሃይማኖት፡የፖለቲካ፡ወይም፡የሌላ፡ዓይነት፡አስተሳሰብ፡የብሔራዊ፡ወይም፡የኀብረተሰብ፡ታሪክ፡የሀብት፡የትውልድ፡ወይም፡የሌላ፡ደረጃ፡ልዩነት፡ሳይኖሩ፡በዚሁ፡ውሳኔ፡የተዘረዘሩት፡መብቶችንና፡ነጻነቶች፡ሁሉ፡እንዲከበሩለት፡ይገባል። ከዚህም፡በተቀረ፡አንድ፡ሰው፡ከሚኖርበት፡አገር፡ወይም፡ግዛት፡የፖለቲካ፡የአገዛዝ፡ወይም፡የኢንተርናሽናል፡አቋም፡የተነሳ፡አገሩ፡ነጻም፡ሆነ፡በሞግዚትነት፡አስተዳደር፡ወይም፡እራሱን፡ችሎ፡የማይተዳደር፡አገር፡ተወላጅ፡ቢሆንም፡በማንኛውም፡ዓይነት፡ገደብ፡ያለው፡አገዛዝ፡ሥር፡ቢሆንም፡ልዩነት፡አይፈጸምበትም።
Noto Serif Ethiopic - Google Fonts